መሳፍንት 9:38

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38ከዚያም ዜቡል፣ “እንገዛለት ዘንድ አቤሜልክ ማን ነው? ብለህ የደነፋኸው አሁን የት አለ? ያቃለልሀቸውስ ሰዎች እነዚህ አይደሉምን? በል ውጣና ግጠማቸው” አለው።

መሳፍንት 9:38 — NASV