መሳፍንት 9:7 NASV

7 ኢዮአታም ይህ በተነገረው ጊዜ፣ በገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ ድምፁን ከፍ በማድረግ እንዲህ አላቸው፤ የሴኬም ነዋሪዎች ሆይ፤ እግዚአብሔር ይሰማችሁ ዘንድ እኔን ስሙኝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:7