1 ጠብ እያለ ግብዣፈ ከሞላበት ቤት ይልቅ፣በሰላምና በጸጥታ የእንጀራ ድርቆሽ ይሻላል።
2 ጠቢብ አገልጋይ በወራዳ ልጅ ላይ ሥልጣን ይኖረዋል፤ከወንድማማቾቹም እንደ አንዱ ውርስ ይካፈላል።
3 ማቅለጫ ለብር፣ ከውር ለወርቅ ነው፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመረምራል።
4 እኵይ ሰው ክፉ ንግግር ያዳምጣል፤ሐሰተኛም የተንኰለኛን አንደበት በጥንቃቄ ይሰማል።