ምሳሌ 22:5 NASV

5 በክፉዎች መንገድ ላይ እሾህና ወጥመድ አለ፤ነፍሱን የሚጠብቅ ግን ከእነዚህ ይርቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 22:5