ምሳሌ 30:8 NASV

8 ሐሰትንና ሐሰት መናገርን ከእኔ አርቅልኝ፤ድኽነትንም ሆነ ብልጽግናን አትስጠኝ፤ብቻ የዕለት እንጀራዬን ስጠኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 30:8