ኢያሱ 1:4 NASV

4 የርስታችሁ ዳርቻ ከምድረ በዳው እስከ ሊባኖስ፣ ከታላቁ ወንዝ ከኤፍራጥስ አንሥቶ፣ የኬጢያውያንን ምድር በሙሉ ይዞ፣ በምዕራብ በኩል እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 1:4