ኢያሱ 10:2 NASV

2 በዚህም እርሱና ሕዝቡ ደነገጡ፤ ምክንያቱም ገባዖን እንደ ነገሥታቱ ከተማ ሁሉ ታላቅ ከተማ፣ በስፋቷም ከጋይ የምትበልጥ፣ ሰዎቿም ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 10:2