ኢያሱ 10:24 NASV

24 እነዚህን ነገሥታት ባመጡለትም ጊዜ፣ ኢያሱ መላውን የእስራኤልን ወንዶች ከጠራ በኋላ አብረውት የመጡትን የጦር አዛዦች፣ “ወደዚህ ቅረቡና እግሮቻችሁን በእነዚህ ነገሥታት አንገት ላይ አድርጉ” አላቸው፤ እነርሱም ወደ ፊት ቀርበው እግራቸውን በነገሥታቱ አንገት ላይ አሳረፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 10:24