ኢያሱ 10:6 NASV

6 የገባዖንም ሰዎች በጌልገላ ወደ ሰፈረው ወደ ኢያሱ፣ “በተራራማው አገር የሚኖሩ የአሞራውያን ነገሥታት ኀይላቸውን አስተባብረው ተሰልፈውብናል፤ እኛን ባሮችህን አትተወን፤ ርዳን፤ ፈጥነህ በመድረስም አድነን” ሲሉ ላኩበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 10:6