ኢያሱ 10:5 NASV

5 ከዚያም አምስቱ የአሞራውያን ነገሥታት ማለት የኢየሩሳሌም ንጉሥ፣ የኬብሮን ንጉሥ፣ የያርሙት ንጉሥ፣ የለኪሶ ንጉሥና የዔግሎን ንጉሥ ያላቸውን አስተባብረው፣ ሰራዊታቸውንም ሁሉ ይዘው በመውጣት ገባዖንን ወጓት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 10:5