ኢያሱ 12:2 NASV

2 መቀመጫውን በሐሴቦን አድርጎ የገዛው የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎን፣ከአርኖን ሸለቆ ዳርቻ ላይ ካለችው ከአሮዔር ማለት ከሸለቆው መካከል አንሥቶ፣ የአሞናውያን ወሰን እስከ ሆነው እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ ገዝቶአል፤ ይህም የገለዓድን እኩሌታ ይጨምራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 12:2