ኢያሱ 12:3 NASV

3 እንዲሁም ከኪኔሬት ባሕር እስከ ሙት ባሕር ያለውን ምሥራቃዊውን ዓረባ፣ እስከ ቤት የሺሞትና ከዚያም በስተ ደቡብ እስከ ፈስጋ ተራራ ግርጌ ድረስ ገዝቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 12:3