ኢያሱ 13:31 NASV

31 የገለዓድን እኩሌታ፣ በባሳን የዐግ መንግሥት ዋና ከተማ የሆኑትን አስታሮትንና ኤድራይን ይጨምራል፤ እነዚህ ለምናሴ ልጅ ለማኪር ዘሮች የተሰጡ ሲሆን፣ ይህም ለግማሾቹ የማኪር ልጆች በየጐሣቸው የተሰጡ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 13:31