ኢያሱ 13:32 NASV

32 ሙሴ ከኢያሪኮ በስተ ምሥራቅ፣ ከዮርዳኖስ ማዶ በሞዓብ ሜዳ ሳለ የሰጣቸው ርስት ይህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 13:32