ኢያሱ 14:14 NASV

14 ስለዚህም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኬብሮን የቄኔዛዊው የዮፎኒ ልጅ የካሌብ ርስት ሆነች፤ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ ተከትሎአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 14:14