ኢያሱ 14:15 NASV

15 ኬብሮን ቀድሞ ከዔናቃውያን ሁሉ ታላቅ በሆነው በአርባቅ ስም ቂርያት አርባቅ ተብላ ትጠራ ነበር።ከዚያም ምድሪቱ ከጦርነት ዐረፈች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 14:15