ኢያሱ 15:63 NASV

63 ነገር ግን የይሁዳ ዘሮች በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ኢያቡሳውያን ከቦታቸው ሊያስለቅቋቸው አልቻሉም፤ ኢያቡሳውያንም እስከ ዛሬ ድረስ ከይሁዳ ሕዝብ ጋር በኢየሩሳሌም አብረው ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 15:63