ኢያሱ 16:1 NASV

1 ለዮሴፍ ዝርያዎች የተመደበው ድርሻ፣ ከዮርዳኖስ ኢያሪኮ ማለት ከኢያሪኮ ምንጮች በስተ ምሥራቅ ይነሣና፣ ምድረ በዳውን በማቋረጥ በኰረብታማው አገር አድርጎ ወደ ቤቴል ይወጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 16:1