1 መላው የእስራኤላውያን ማኅበር በሴሎ ተሰበሰቡ፣ የመገናኛውንም ድንኳን እዚያው ተከሉ፤ ምድሪቱም ጸጥ ብላ ተገዛችላቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:1