ኢያሱ 18:11 NASV

11 ለብንያም ነገድ የሆነው የመጀመሪያው ዕጣ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ በዕጣ የደረሳቸውም ምድር የሚገኘው በይሁዳና በዮሴፍ ነገዶች ርስት መካከል ሲሆን እንደሚከተለው ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:11