ኢያሱ 18:12 NASV

12 በሰሜን ያለው ድንበራቸው ከዮርዳኖስ ይነሣና የኢያሪኮን ሰሜናዊ ተረተር አልፎ፣ በስተ ምዕራብ ወዳለው ኰረብታማ ምድር በማምራት፣ እስከ ቤትአዌን ምድረ በዳ ይዘልቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:12