ኢያሱ 18:13 NASV

13 ከዚያ ደግሞ ወደ ደቡብ ሎዛ ማለት ወደ ቤቴል ተረተር ይሻገርና በታችኛው ቤትሖሮን በስተ ደቡብ ባለው ተራራ በኩል አድርጎ ወደ አጣሮት አዳር ይወርዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:13