21 የብንያም ነገድ በየጐሣቸው የያዟቸው ከተሞች እነዚህ ናቸው፤ ኢያሪኮ፣ ቤትሖግላ፣ ዓመቀጺጽ፣
22 ቤትዓረባ፣ ዘማራይም፣ ቤቴል፣
23 ዓዊም፣ ፋራ፣ ኤፍራታ፣
24 ክፊርዓሞናይ፣ ዖፍኒ እንዲሁም ጋባ ናቸው፤ እነዚህም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ ሁለት ከተሞች ናቸው።
25 ገባዖን፣ ራማ፣ ብኤሮት፣
26 ምጽጳ፣ ከፊራ፣ አሞቂ፣
27 ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣