ኢያሱ 22:23 NASV

23 መሠዊያውን የሠራነው እግዚአብሔርን ከመከተል ወደ ኋላ ለማለት፣ የሚቃጠል መሥዋዕትና የእህል ቊርባን ልናሳርግበት ወይም የኅብረት መሥዋዕት ልናቀርብበት አስበን ከሆነ፣ ራሱ እግዚአብሔር ይበቀለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 22:23