ኢያሱ 23:1 NASV

1 እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በዙሪያቸው ካሉት ጠላቶቻቸው ሁሉ ካሳረፋቸው እነሆ፣ ብዙ ዘመን አለፈ፤ በዚህ ጊዜ ኢያሱ በጣም አርጅቶ፣ ዕድሜውም ገፍቶ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 23:1