ኢያሱ 23:2 NASV

2 ኢያሱ እስራኤልን ሁሉ አለቆቻቸውን፣ መሪዎቻቸውን፣ ፈራጆቻቸውንና ሹማምታቸውን በሙሉ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “እኔ አርጅቻለሁ፤ ዕድሜዬም ገፍቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 23:2