ኢያሱ 3:1 NASV

1 ኢያሱም ማልዶ ተነሣ፤ ከእስራኤላውያንም ሁሉ ጋር ከሰጢም ወደ ዮርዳኖስ መጥተው፣ ወንዙን ከመሻገራቸው በፊት በዚያ ሰፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:1