13 የምድርን ሁሉ ጌታ የእግዚአብሔርን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ገና እግራቸውን በዮርዳኖስ ውሃ ውስጥ እንዳስ ገቡ፣ ቊልቊል የሚወርደው ውሃ ወዲያውኑ ይቋረጣል፤ እንደ ክምርም ሆኖ ይቆማል።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:13