ኢያሱ 3:14 NASV

14 ስለዚህ ሕዝቡ ዮርዳኖስን ለመሻገር ሰፈሩን ለቀው ሲወጡ፣ የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከፊታቸው ቀድመው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:14