ኢያሱ 3:6 NASV

6 ኢያሱም ካህናቱን፣ “የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ ሕዝቡን ቀድማችሁ ሂዱ” አላቸው፤ እነርሱም ታቦቱን ተሸክመው ሕዝቡን ቀድመው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:6