ኢያሱ 5:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ ከዮርዳኖስ ማዶ በምዕራብ በኩል ያሉት የአሞራውያን ነገሥታት ሁሉ፣ በባሕሩም ዳርቻ ያሉ የከነዓናውያን ነገሥታት በሙሉ እግዚአብሔር ዮርዳኖስን እስክንሻገር ወንዙን በእስራኤላውያን ፊት እንዴት እንዳ ደረቀው በሰሙ ጊዜ፣ ልባቸው በፍርሃት ቀለጠ፤ እስራኤላውያንንም ለመቋቋም ድፍረት አጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:1