ኢያሱ 5:2 NASV

2 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ኢያሱን፣ “የባልጩት መቊረጫ አዘጋጅተህ፣ ያልተገረዙትን እስራኤላውያንን ለሁለተኛ ጊዜ ግረዛቸው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:2