ኢያሱ 5:10 NASV

10 እስራኤላውያን በኢያሪኮ ሜዳ በጌልገላ ሰፍረው ሳሉ፣ ወሩ በገባ በዐሥራ አራተኛው ቀን ምሽት የፋሲካን በዓል አከበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:10