ኢያሱ 5:13 NASV

13 ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ፣ ቀና ብሎ ሲመለከት የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ አንድ ሰው ከፊቱ ቆሞ አየ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፤ “ከእኛ ወገን ነህ ወይስ ከጠላቶቻችን?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:13