ኢያሱ 5:14 NASV

14 እርሱም፣ “አይደለሁም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሰራዊት አለቃ በመሆኔ እነሆ፤ መጥቻለሁ” ሲል መለሰለት፤ ኢያሱም በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደና፣ “ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:14