ኢያሱ 5:15 NASV

15 የእግዚአብሔር ሰራዊት አለቃም ኢያሱን፣ “ጫማህን ከእግርህ አውልቅ፤ የቆምህባት ምድር የተቀደሰች ናትና” አለው፤ ኢያሱም እንደታዘዘው አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:15