ኢያሱ 6:23 NASV

23 ስለዚህ ሁለቱ ወጣት ሰላዮች ገብተው ረዓብን፣ አባቷንና እናቷን፣ ወንድሞቿንና የእርሷ የሆኑትን ሁሉ ከዚያ አወጧቸው። ቤተ ዘመዶቿንም ሁሉ አውጥተው ከእስራኤል ሰፈር ውጭ አስቀመጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 6:23