ኢያሱ 6:5 NASV

5 የማያቋርጥ የመለከት ድምፅ ሲነፋ በምትሰሙበት ጊዜ፣ ሕዝቡ ሁሉ ከፍ ያለ ጩኸት ያሰማ፤ ከዚያም የከተማዪቱ ቅጥር ይፈርሳል፤ ሕዝቡም ወደ ላይ ይወጣል፤ እያንዳንዱም ሰው በቀጥታ ይገባል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 6:5