ኢያሱ 7:24 NASV

24 ኢያሱም ከመላው እስራኤል ጋር ሆኖ፣ የዛራን ልጅ አካንን፣ ብሩን፣ ካባውን፣ የወርቁን ቡችላ፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹን፣ የከብቱን መንጋ፣ አህዮቹንና በጎቹን እንዲሁም ድንኳኑንና የእርሱ የሆነውን ሁሉ ወደ አኮር ሸለቆ አስወሰደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 7:24