ኢያሱ 7:25 NASV

25 ኢያሱም፣ “እንዲህ ያለውን መከራ ለምን አመጣብህን? እነሆ፤ ዛሬ በአንተም ላይ እግዚአብሔር መከራ ያመጣብሃል” አለው።ከዚያም እስራኤል በሙሉ በድንጋይ ወገሩት፤ የቀሩትንም እንደዚሁ ከወገሩ በኋላ በእሳት አቃጠሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 7:25