18 ሆኖም እስራኤላውያን አልወጓቸውም፤ የጉባዔው መሪዎች በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ስም ምለውላቸው ነበርና።ማኅበሩም ሁሉ በመሪዎቹ ላይ አጒረመረሙ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:18