8 እነርሱም ኢያሱን፣ “እኛ ባሪያዎችህ ነን” አሉት።ኢያሱ ግን፣ “እናንተ እነማን ናችሁ? የመጣችሁትስ ከየት ነው?” ሲል ጠየቃቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:8