ኢያሱ 9:9 NASV

9 እነርሱም እንዲህ ብለው መለሱለት፤ “እኛ ባሪያዎችህ የአምላካህን የእግዚአብሔርን ዝና ሰምተን፣ እጅግ ሩቅ ከሆነ አገር መጥተናል፤ ዝናውንና በግብፅ ያደረገውንም ሁሉ ሰምተናል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:9