ዘፀአት 1:22 NASV

22 ፈርዖንም፣ “የሚወለደውን ወንድ ልጅ ሁሉ አባይ ወንዝ ውስጥ ጣሉት፤ ሴት ልጅ ሁሉ ግን በሕይወት ትኑር” ሲል ሕዝቡን አዘዘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 1:22