ዘፀአት 10:13 NASV

13 ስለዚህ ሙሴ በግብፅ አገር ላይ በትሩን ዘረጋ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) በዚያን ቀንና ሌሊት በሙሉ በምድሪቱ ላይ የምሥራቅ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ፤ በማግሥቱም ነፋሱ አንበጣዎችን አመጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 10:13