ዘፀአት 10:14 NASV

14 እነርሱም ግብፅን በሙሉ ወረሩ፤ ስፍር ቍጥር የሌላቸው ሆነው የሀገሪቱን ዳር ድንበር ሁሉ አለበሱ። እንዲህ ያለ የአንበጣ መዓት ከዚህ ቀደም አልነበረም፤ ወደ ፊትም ደግሞ አይኖርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 10:14