ዘፀአት 10:8 NASV

8 ከዚያም ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን እንዲመጡ ተደረገ፤ “ሂዱ አምላካችሁን እግዚአብሔርን (ያህዌ) አምልኩ፤ ነገር ግን መሄድ የሚገባቸው የትኞቹ ናቸው?” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 10:8