ዘፀአት 10:7 NASV

7 የፈርዖንም ሹማምት፣ “ይህ ሰው እስከ መቼ ወጥመድ ይሆንብናል? አምላካቸውን እግዚአብሔርን (ያህዌ) እንዲያመልኩ ሰዎቹን ልቀቃቸውና ይሂዱ። ግብፅ መጥፋቷን እስካሁን አልተገነዘብህምን? አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 10:7