ዘፀአት 11:10 NASV

10 ሙሴና አሮንም እነዚህን ድንቅ ታምራት በፈርዖን ፊት አደረጉ። ነገር ግን እግዚአብሔር (ያህዌ) የፈርዖንን ልብ አደነደነ፤ ፈርዖንም እስራኤላውያን ከአገሩ ለቀው እንዲሄዱ አልፈቀደም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 11:10