ዘፀአት 11:9 NASV

9 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን “ድንቅ ሥራዎቼ በግብፅ ምድር በብዛት ይታዩ ዘንድ ፈርዖን እናንተን አይሰማችሁም” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 11:9